Public Policies | Bees for Development Ethiopia

Organization Policies

Public Access
Governance v1.0

CBBM guidline_Amharic

ሀገራችን በንብ ሀብት ልማት በማርና ስም ሞርቷ የታወቀች ብትሆንም ዘርፉ ለሀገራዊ ኢኮኖሚ የሚያበረክተው ድርሻ ከዚህ ግባ የሚባል አይደለም፡፡ ለዚህም እንደ ምክንያት ሆኖከሚጠቀሱት ውስጥ የተሻሻለ የንብ ሀብት ልማት ስራ አለመስፋፋት፣ የተለያዩ ቴክኖሎጂዎችን አለመጠቀም፣ የደን መጨፍጨፍ፣ የኬሚካል ርጭትና የመሳሰሉት በዋናነት ይጠቀሳሉ፡፡ ይህንን ችግር ለመቅረፍና ዘርፉን ውጤታማ ለማድረግ እየተንቀሳቀሱ ካሉት መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች መካከል አንዱ ንቦች ለልማት በኢትዮጵያ ሲሆን ድርጅቱ ከግብርና፣ ከአመልድ፣ ንቦች ለልማት በእንግሊዝ እና ከሌሎችም አጋር አካላቶች ጋር በመተባበር ድሃ፣ የድሃ ድሃ አርሶ አደሮችን፣ ወጣቶችና ሴት እማውራዎችን ገቢ ለማሻሻልና የችግር ተጋላጭነታቸውን ለመቀነስ የ3 ዓመት ፕሮጀክት በመንደፍ በክልሉ ውስጥ በሚገኙ ሁለት ወረዳዎች ማለትም ባህር ዳር ዙሪያ ወረዳና ደራ ወረዳ ላይ የተለያዩ የልማት ስራዎችን በመስራት ላይ ይገኛል፡፡
de202b1bda093e0474ce6db4ff4b4b1e.docx DOCX • 64.2 KB
Governance v1.0

Bees for Development Ethiopia Strategic Plan

Bees for Development Ethiopia embarked into a new phase of development engagement and developed a 10-years strategic plan running from 2021 to 2030. The strategic plan is grounded upon the importance of exploring the potentials of the beekeeping sector further to address poverty and environmental resources degradation in Ethiopia. The purposes of this strategic plan are to: provide the ground for integration of actions; provide comprehensive framework of implementation; and increase organisational effectiveness, institutional partnership, sustainability, accountability, and learning.
28fa07088e7a9a325d6df70a7fcd944b.pdf PDF • 3.8 MB
Footer Component